ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዘኁልቍ 11:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኤልዳድና ሞዳድ የተባሉ ሁለት ሰዎች ግን ሰፈር ውስጥ ቀርተው ነበር፤ እነርሱም ከሽማግሌዎቹ ጋር ተቈጥረው ሳለ ወደ ድንኳኑ አልሄዱም ነበር፤ ሆኖም የእግዚአብሔር መንፈስ በእነርሱም ላይ ስላደረባቸው ሰፈር ውስጥ እያሉ ትንቢት ተናገሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 11:26