ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 4:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህም በላይ ይህች ከተማ ከተሠራች፣ ቅጥሮቿም እንደ ገና ከተገነቡ፣ ቀረጥና እጅ መንሻ ወይም ግብር እንደማይከፍሉ፣ የቤተ መንግሥቱም ገቢ እንደሚቀንስ በንጉሡ ዘንድ የታወቀ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 4:13