ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕዝራ 4:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከአንተ ዘንድ ወደ እኛ የመጡት አይሁዳውያን ወደ ኢየሩሳሌም በመሄድ ዐመፀኛና ርኵስ ከተማ እንደ ገና በመሥራት ላይ ናቸው፤ ቅጥሮቿንም እንደ ገና በመሥራትና መሠረቶቿንም በመጠገን ላይ መሆናቸው በንጉሡ ዘንድ የታወቀ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕዝራ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕዝራ 4:12