ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕንባቆም 1:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ሁሉም ለዐመፅ ታጥቀው ይመጣሉ።ሰራዊታቸው እንደ ምድረ በዳ ነፋስ ወደ ፊት ይገሠግሣል፤ምርኮኞችንም እንደ አሸዋ ይሰበስባል።

10. ነገሥታትን ይንቃል፤በገዦችም ላይ ያፌዛል፤በምሽግ ሁሉ ላይ ይሥቃል፤የዐፈር ቊልል ሠርቶም ይይዘዋል።

11. ከዚያም በኋላ እንደ ነፋስ ዐልፎ ይሄዳል፤ጒልበታቸውን አምላካቸው ያደረጉ በደለኞች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 1