ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዕንባቆም 1:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ከዘላለም ጀምሮ ያለህ አይደለህምን?የእኔ አምላክ፣ የእኔ ቅዱስ እኛ አንሞትም፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንዲፈርዱ ሾመሃቸዋል፤ዐለት ሆይ፤ ይቀጡ ዘንድ ሥልጣን ሰጠሃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 1:12