ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 42:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም ኤርምያስን እንዲህ አሉት፤ “እግዚአብሔር አምላክህ በአንተ በኩል የሚለውን ነገር ሁሉ ባናደርግ፣ እግዚአብሔር ራሱ በእኛ ላይ እውነተኛና ታማኝ ምስክር ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 42:5