ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 42:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነቢዩ ኤርምያስም፣ “ሰምቻችኋለሁ፤ እንዳላችሁት ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር በእርግጥ እጸልያለሁ፤ እግዚአብሔር ያለኝን ሁሉ አንዳች ሳላስቀር እነግራችኋለሁ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 42:4