ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 42:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላካችንን እግዚአብሔርን በመታዘዝ መልካም ይሆንልን ዘንድ ነገሩ ቢስ ማማንም ባይስማማንም፣ አንተን ወደ እርሱ የምንልክህን አምላካችንን እግዚአብሔርን እንታዘዛለን።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 42:6