ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 61:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተም የእግዚአብሔር ካህናት ተብላችሁ ትጠራላችሁ፤የአምላካችን ባሮች ትባላላችሁ፤የመንግሥታትን ሀብት ትመገባላችሁ፤በብልጽግናቸውም ትኰራላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 61

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 61:6