ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 59:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ፍትሕ ከእኛ ርቆአል፤ጽድቅም ወደ እኛ አይመጣም፤ብርሃንን ፈለግን፤ ነገር ግን ሁሉ ጨለማ ነው፤የብርሃንን ጸዳል ፈለግን፤ የምንሄደው ግን በድንግዝግዝታ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 59

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 59:9