ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 55:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት የተጠማችሁ ሁሉ ኑ፤እናንት ገንዘብ የሌላችሁ፣ወደ ውሆች ኑ፤ኑና ግዙ፤ ብሉም፤ኑና ያለ ገንዘብ፣ ያለ ዋጋ፣የወይን ጠጅና ወተት ግዙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 55

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 55:1