ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 1:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእግር ጥፍራችሁ እስከ ራስ ጠጒራችሁጤና የላችሁም፤ቍስልና ዕባጭ እንዲሁም እዥ ብቻ ነው፤አልታጠበም፤ አልታሰረም፤በዘይትም አልለዘበም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 1:6