ለእኔ ወዮልኝ!የወይን ዕርሻ በሚቃረምበት ጊዜየበጋ ፍራፍሬ እንደሚለቅም ሰው ሆኛለሁ፤የሚበላ የወይን ዘለላ የለም፤የምንጓጓለት፣ ቶሎ የሚደርሰው በለስም አልተገኘም።