ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሆሴዕ 8:13-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. ለእኔ የሚገባውን መሥዋዕት ያቀርባሉ፤ሥጋውንም ይበላሉ፤ እግዚአብሔር ግን በእነርሱ አልተደሰተም፤ስለዚህ ክፋታቸውን ያስታውሳል፤ኀጢአታቸውን ይቀጣል፤ወደ ግብፅም ይመለሳሉ።

14. እስራኤል ፈጣሪውን ረሳ፤ቤተ መንግሥቶችንም ሠራ፤ይሁዳም የተመሸጉ ከተሞችን አበዛ፤እኔ ግን በከተሞቻቸው ላይ እሳትን እለቃለሁ፤ምሽጎቻቸውንም ይበላል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሆሴዕ 8