ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 4:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡም እነዚህ ዕቃዎች በዮርዳኖስ ሸለቆ፣ በሱኮትና በጽሬዳ መካከል ባለው በሸክላ ዐፈር ቦታ ቀልጠው በሸክላ ቅርጽ ተሠርተው እንዲወጡ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 4:17