ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 4:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ምንቸቶችና መጫሪያዎች፣ሜንጦዎችና ከነዚሁም ጋር የተያያዙ ዕቃዎች።ኪራምአቢ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መገልገያ እንዲሆን ለሰሎሞን የሠራቸው ዕቃዎች በሙሉ ከተወለወለ ናስ የተሠሩ ነበሩ።

17. ንጉሡም እነዚህ ዕቃዎች በዮርዳኖስ ሸለቆ፣ በሱኮትና በጽሬዳ መካከል ባለው በሸክላ ዐፈር ቦታ ቀልጠው በሸክላ ቅርጽ ተሠርተው እንዲወጡ አደረገ።

18. እነዚህ ሰሎሞን ያሠራቸው ነገሮች ሁሉ እጅግ ብዙዎች ስለሆኑ የናሱ ክብደት ምን ያህል እንደሆነ አልታወቀም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 4