ምንቸቶችና መጫሪያዎች፣ሜንጦዎችና ከነዚሁም ጋር የተያያዙ ዕቃዎች።ኪራምአቢ ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መገልገያ እንዲሆን ለሰሎሞን የሠራቸው ዕቃዎች በሙሉ ከተወለወለ ናስ የተሠሩ ነበሩ።