ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ዜና መዋዕል 29:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሥ ሕዝቅያስም በዳዊት፣ በንጉሡ ባለ ራእይ በጋድና በነቢዩ በናታን በተሰጠው መመሪያ መሠረት ሌዋውያኑን ጸናጽል፣ በገናና መሰንቆ አስይዞ በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ መደባቸው፤ ይህም በነቢያት አማካይነት ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትእዛዝ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 29:25