ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 4:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የኢያቡስቴንም ራስ ወደ ኬብሮን ዳዊት ዘንድ አምጥተው ንጉሡን፣ “አንተን ሊገድል ይፈልግ የነበረው የጠላትህ የሳኦል ልጅ የኢያቡስቴ ራስ ይኸውልህ፤ እነሆ እግዚአብሔር በዛሬው ቀን ስለ ጌታዬ ስለ ንጉሡ ሳኦልንና ዘሩን ተበቅሎአል” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 4:8