ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 4:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ቤቱ ውስጥ የገቡት ኢያቡስቴ በመኝታ ክፍሉ ውስጥ ተኝቶ ሳለ ነበር፤ ወግተው ከገደሉትም በኋላ ራሱን ቈርጠው በመውሰድ፣ ሌሊቱን ሁሉ በዓረባ መንገድ ተጓዙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 4:7