ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 23:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእርሱም ቀጥሎ የአሮዳዊው የአጌ ልጅ ሣማ ነበር፤ ፍልስጥኤማውያንም ሌሒ በተባለ ስፍራ ምስር በሞላበት አንድ ዕርሻ ላይ፣ በአንድነት ተሰብስበው ሳሉ፣ የእስራኤል ሰራዊት ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 23:11