ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 23:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱ ግን የቆመበትን ስፍራ አለቀቀም፤ እጁ እስኪዝልና ከሰይፉ ጋር እስኪጣበቅ ድረስ ፍልስጥኤማውያንን ወጋ፤ በዚያችም ዕለት እግዚአብሔር ታላቅ ድልን ሰጠ። የሸሸውም ሰራዊት ወደ ኤልዔዘር የተመለሰው የተገደሉትን ሰዎች ለመግፈፍ ብቻ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 23:10