ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 12:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊት አገልጋዮቹ በሹክሹክታ ሲነጋገሩ አይቶ፣ ሕፃኑ መሞቱን ዐወቀ፤ ስለዚህ፣ “ሕፃኑ ሞተ?” ብሎ ጠየቃቸው።እነርሱም፣ “አዎን ሞቶአል” ብለው መለሱለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 12:19