ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 12:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሰባተኛው ቀን ሕፃኑ ሞተ፤ የዳዊት አገልጋዮችም፣ “እነሆ ሕፃኑ በሕይወት እያለ የነገርነውን ዳዊት አልሰማንም ታዲያ አሁን የሕፃኑን መሞት እንዴት አድርገን ልንነግረው እንችላለን? በራሱ ላይ ጒዳት ሊያደርስ ይችላል” ብለው መንገሩን ፈሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 12:18