ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ሳሙኤል 12:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ዳዊት ከመሬት ተነሣ፤ ከታጠበ፣ ከተቀባና ልብሱን ከለወጠ በኋላ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ሄዶ ሰገደ። ከዚያም ወደ ክፍሉ ገባ፤ በራሱም ጥያቄ ምግብ አቅርበውለት በላ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 12:20