ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ዜና መዋዕል 4:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ያቤጽም፣ “አቤቱ፤ እንድትባርከኝ፣ ግዛቴንም እንድታሰፋልኝ እለምንሃለሁ፤ እጅህ ከእኔ ጋር ትሁን፤ ከሥቃይና ከጒዳትም ጠብቀኝ” በማለት ወደ እስራኤል አምላክ ጮኸ። እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 4:10