ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 24:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አባቴ ሆይ፤ የልብስህ ቍራጭ ይኸው በእጄ ላይ ተመልከት! የልብስህን ጫፍ ቈረጥሁ እንጂ አንተን አልገደልሁህም። አሁንም ክፋት ወይም ዐመፅ አለመፈጸሜን ዕወቅልኝ፤ ተረዳልኝም፤ እኔ ክፉ አልሠራሁብህም፤ አንተ ግን ሕይወቴን ለማጥፋት እያሳደድኸኝ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 24:11