ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

1 ሳሙኤል 24:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዛሬው ዕለት በዋሻው ውስጥ እግዚአብሔር አንተን እንዴት አድርጎ በእጄ ላይ እንደ ጣለህ እነሆ፤ በገዛ ዐይንህ አይተሃል፤ አንዳንዶች እንድገድልህ ገፋፍተውኝ ነበር፤ እኔ ግን፣ ‘እግዚአብሔር በቀባው በጌታዬ ላይ እጄን አላነሣም’ በማለት ራራሁልህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 24:10