ስለዚህ ሰማያት ሆይ፣በውስጣቸውም የምትኖሩ ሆይ፣ደስ ይበላችሁ፤ምድርና ባሕር ግን ወዮላችሁ ምክንያቱም ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን ብቻእንደ ቀረው ስላወቀ፣በታላቅ ቍጣ ተሞልቶ ወደ እናንተ ወርዶአል።