ከዚህ በኋላ ታላቅ ድምፅ በሰማይ እንዲህ ሲል ሰማሁ፤“አሁን የአምላካችን ማዳን፣ ኀይልናመንግሥት፣የእርሱ ክርስቶስ ሥልጣንም መጥቶአል።ቀንና ሌሊት በአምላካችን ፊት ሲከሳቸውየነበረው፣የወንድሞቻችን ከሳሽ ተጥሎአልና።