ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 12:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ታላቁ ዘንዶ፣ የጥንቱ እባብ ተጣለ፤ እርሱም ዲያብሎስ ወይም ሰይጣን ተብሎ የሚጠራው፣ ዓለምን ሁሉ የሚያስተው ነው፤ እርሱ ወደ ምድር ተጣለ፤ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 12:9