ጨለማን ሳያመጣ፣በሚጨልሙትም ተራሮች ላይ፣እግሮቻችሁ ሳይሰናከሉ፣ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ።ብርሃንን ተስፋ ታደርጋላችሁ፤እርሱ ወደ ጨለማ ይለውጠዋል፤ድቅድቅ ጨለማም ያደርገዋል።