ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኤርምያስ 13:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባትሰሙ ግን፣ነፍሴ ስለ ትዕቢታችሁ፣በስውር ታለቅሳለች፤ የእግዚአብሔር መንጋ ተማርኮአልና፣ዐይኔ አምርሮ ያለቅሳል፤እንባዬም እንደ ጐርፍ ይወርዳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኤርምያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኤርምያስ 13:17