ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ፊልጵስዩስ 4:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሚያስፈልገኝን ሁሉ፣ ከሚያስፈልገኝም በላይ ተቀብያለሁ፤ የላካችሁትንም ስጦታ ከአፍሮዲጡ እጅ ተቀብዬ ተሞልቻለሁ፤ ይህም መዐዛው የጣፈጠ፣ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለውና ደስ የሚያሰኝ መሥዋዕት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ፊልጵስዩስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ፊልጵስዩስ 4:18