ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 5:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እኔ ግን ከዮሐንስ ምስክርነት የላቀ ምስክር አለኝ፤ እንድፈጽመው አብ የሰጠኝ፣ እኔም የምሠራው ሥራ አብ እንደ ላከኝ ይመሰክራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 5:36