ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 20:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያኑ ዕለት፣ በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን በምሽት፣ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን በመፍራት በሮቹን ቈልፈው ተሰብስበው ሳለ፣ ኢየሱስ መጣና በመካከላቸው ቆሞ፣ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 20:19