ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 18:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጲላጦስም፣ “እናንተ ራሳችሁ ወስዳችሁ በሕጋችሁ መሠረት ፍረዱበት” አላቸው።አይሁድም፣ “እኛማ በማንም ላይ የሞት ፍርድ ለመፍረድ መብት የለንም” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዮሐንስ 18:31