ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ዮሐንስ 12:13-15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. የዘንባባም ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡ፤ ድምፃቸውንም ከፍ አድርገው እንዲህ አሉ፤“ሆሣዕና!”“በጌታ ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው!”“የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው!”

14. ኢየሱስም የአህያ ውርንጭላ አግኝቶ ተቀመጠበት፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤

15. “የጽዮን ልጅ ሆይ፤ አትፍሪ፤እነሆ፤ ንጉሥሽ በአህያ ግልገልተቀምጦ ይመጣል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዮሐንስ 12