ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 4:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳይገረዝ በነበረው እምነት ላገኘው ጽድቅ፣ የመገረዝን ምልክት ይኸውም የጽድቅን ማኅተም ተቀበለ፤ ስለዚህ ለሚያምኑ ነገር ግን ላልተገረዙት ጽድቅ ይቈጠርላቸው ዘንድ የሁሉ አባት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 4:11