ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 3:17-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. የሰላምንም መንገድ አያውቁም።”

18. “በዐይናቸው ፊት የእግዚአብሔር ፍርሀት የለም።”

19. እንግዲህ አፍ ሁሉ እንዲዘጋና ዓለም በሙሉ ለእግዚአብሔር መልስ እንዲሰጥ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንደሆነ፣ እናውቃለን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 3