ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 16:25-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዘላለማዊ አምላክ ትእዛዝ ሕዝቦች ሁሉ አምነው እንዲታዘዙ፣ በነቢያት መጻሕፍት አሁን በተገለጠው፣ ላለፉት ረጅም ዘመናት ተሰውሮ በነበረው ምስጢር መገለጥ መሠረት፣ በአስተማርሁት ወንጌልና በኢየሱስ ክርስቶስ መሰበክ ሊያጸናችሁ ለሚችለው፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 16:25-26