ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 15:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህን ዕቅድ ወደ እስጳንያ በምሄድበት ጊዜ ልፈጽመው አስባለሁ። በማልፍበትም ጊዜ ልጐበኛችሁና ከእናንተ ጋር ለጥቂት ጊዜ ቈይቼ ናፍቆቴን ከተወጣሁ በኋላ በጒዞዬ እንደም ትረዱኝ ተስፋ አደርጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 15:24