ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 15:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህም የሆነው በመንፈስ ቅዱስ ኀይል፣ በምልክቶችና በታምራት ነበር። በዚህም ሁኔታ ከኢየሩሳሌም እስከ እልዋሪቆን ዙሪያ ድረስ የክርስቶስን ወንጌል ፈጽሜ ሰብኬአለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 15:19