ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 11:35-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. “እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?”

36. ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 11