ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 11:32-35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

32. እግዚአብሔር ለሁሉም ምሕረት ያደርግ ዘንድ ሰውን ሁሉ ባለመታዘዝ ዘግቶታልና።

33. የእግዚአብሔር የጥበቡና የዕውቀቱ ባለጠግነት እንዴት ጥልቅ ነው!ፍርዱ አይመረመርም፤ለመንገዱም ፈለግ የለው … 

34. “የጌታን ልብ ያወቀ ማነው?አማካሪውስ የነበረ ማን ነው?”

35. “እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 11