ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 11:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተመልሰው እስከማይድኑ ድረስ ተሰናከሉን? ብዬ እንደ ገና እጠይቃለሁ፤ ከቶ አይደለም፤ ይልቁንም እስራኤልን ለማስቀናት ሲባል በእነርሱ መተላለፍ ምክንያት ድነት ለአሕዛብ መጥቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 11:11