ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 7:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. እኔም፣ “ጌታ ሆይ፤ አንተ ታውቃለህ” አልሁት።እርሱም እንዲህ አለኝ፤ እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፤ ልብሳቸውንም በበጉ ደም አጥበው “አንጽተዋል።

15. ስለዚህ፣“በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት ሆነው፣ቀንና ሌሊት በመቅደሱ ያገለግሉታል፤በዙፋኑም ላይ የተቀመጠው ድንኳኑንበላያቸው ይዘረጋል፤

16. ከእንግዲህ ወዲህ አይራቡም፤ከዚህም በኋላ አይጠሙም፤ፀሓይ አይመታቸውም፤ሐሩሩም ሁሉ አያቃጥላቸውም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 7