ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 15:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሌላም ታላቅና አስደናቂ ምልክት በሰማይ አየሁ፤ የመጨረሻዎቹን ሰባት መቅሠፍቶች የያዙ ሰባት መላእክት አየሁ፤ የመጨረሻ የተባሉትም የእግዚአብሔር ቊጣ የሚፈጸመው በእርሱ በመሆኑ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 15:1