ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 11:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲህም አሉ፤“ያለህና የነበርህ፣ሁሉን ቻይ፤ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ እናመሰግንሃለን፤ምክንያቱም አንተ ታላቁን ኀይልህን ይዘህ ነግሠሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 11:17