ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 7:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “እንዳይፈረድባችሁ በማንም ሰው ላይ አትፍረዱ፤

2. በምትፈርዱበትም ዐይነት ይፈረድባችኋል፤ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል።

3. “በዐይንህ ውስጥ ያለውን ግንድ ሳትመለከት፣ በወንድምህ ዐይን ያለውን ጕድፍ ለምን ታያለህ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 7